top of page

ከዚህ ይጫኑ

ደረጀና ጨረቃ

መግቢያ

 

በኑሮው የሚደከም ለሌላው፥

ምንም ቢሆን ምን፥

ማንም ሰው የሚሠራው - ሥራው፥

ከራሱ አልፎ ለሌሎች የሚያደርገው፥

ብርታትና ጤንነት ሲሰጠው፥

ፍቅር፥ ብርሃን፥ ደስታ ሲሆን ነው የምናየው።

ለዚህ ምሳሌዎች ብዙዎች ናቸው፤

ከነርሱም መካከል ደረጀ አንዱ ነው።

ደረጀ ችግር - መከራ ቢጸናበት፥

ኑሮ ካቅሙ በላይ ቢሆንበት፥

በሃሳቡ ራሱን ጥሎ ሰማይ ወጣ፤

ጨረቃን በመንፈሱ (በሃሳቡ) ቀረባት፤

ጭንቀቱን - ብሶቱን ነገራት፤

መፍትሔ ያገኝ መስሎት።

እስቲ እንስማው፥ የደረጀን ስሜቱን፤

ድካሙንም ሆነ ብርታቱን፤

ከጨረቃ ጋር ውይይቱን።

ሁሉንም ለማግኘት 

ከዚህ ይጫኑ

አንድነት

"የሰው "እውቀቱ - እምነቱ" አንድ አደረገው? ወይንስ ለያየው? በሰውና በሰው መካከል ያለው ልዩነት እየተባባሰ የሄደው በሃብት ብቻ አይደለም፤ "በእውቀት - በእምነትም" ጭምር ነው እንጂ። በሃብት ከመበላለጥ የሚከፋው "በእውቀት - በእምነት" መበላለጥ ሳይሆን አይቀርም። ታዲያ እንዲህ በየአቅጣጫው እየሰፋ የሚሄደውን ልዩነት ለማጥበብ መፍትሄው እርስ በርስ በመግባባት አንድነታችን መሆን አለበት።"

Unity

 

"How can we narrow the gap between extreme ideas? And how can we narrow the gap between the so called the intelligentsia and the ordinary?

 

Let us undrstand one another and unite among ourselves and also with the Almighty God.." 

  • Facebook App Icon
  • Twitter App Icon
  • Wix Google+ page

Copyright © 2018, M.H.Meskale, All rights reserved/ የኮፒ ራይት መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።

bottom of page