ሁሉም
ለኣንድነት
ከምድራዊነታችን ባሻገር
Beyond Our Earthly Realm
ጸረ ምድራዊ ስበት
ጸረ ምድራዊ ስበት
ልቦናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ
ልቦናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ
All
for Unity
እምነታችን-
"እውነት
ነጻነት
እኩልነት
ሕብረት
ጽድቅ
ሰላም
ፍቅር"
Our Belief-
"Truth
Freedom
Equality
Solidarity
RighteousnessPeace
Love"
"..እንደኛ አንድ
ይሆኑ ዘንድ
በስምህ
ጠብቃቸው።"
ዮሐ. 17፥11
"....protect them by the power of your name - the name you gave me - so that they may be one as we are one." John 17: 11
Amharic books, Poems and MezArts
የአማርኛ መጻሕፍት፥ ግጥሞችና ስዕሎች
Amharic Books, Poems and MezArts
እንኳን ደህና መጣችሁ
የዚህ ድረ ገጽ ዋና አላማ
መጻሕፍትን፥ ግጥሞችን እና ስዕሎችን በነጻ ለማካፈል ነው። መጻሕፍቱ ከድራዊነታችን ባሻገር ከተሰኘ ርዕስ በመነሳት፥ አያሌ ባሕረ ሃሳቦችን ያፈልቃሉ።
ግጥሞቹና ስዕሎቹም በመጻሕፍቱ የተካተቱትን ሃሳቦች በተለየ መልክ ያንጸባርቃሉ።
ሁሉንም በጥሞና እንዲመለከቷቸው ተጋብዘዋል።
Welcome
The purpose of this site is to share Amharic books, poems, and artwork. The books are about this earth and beyond.
The poems are about some of the outstanding human concerns, already expressed in the books.
The artwork are artistic expressions of certain ideas that are also connected to the books.
For professionals in geosciences -
አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋቸው ስለሆነ፥ ወይንም በውጪ አገር ስለተወለዱ የአማርኛን ስነ ጽሑፍ ላልተለማመዱ አንባቢያን እንዲቀላችው ሆኖ የተዘጋጀ ጠቃሚ ስነ ጽሑፍ ከዚህ አለ።
እውቀቶች በሥፍራዎች ሁሉ ስለሚገኙ፥ በራሳችንም ስነ ጽሑፍ እየተጠቀምን እርስ በርሳችን እንማማር።
አምላክ ሆይ! እባክህ አንተ የሚያቀራርበንን ጥበብ ለግሰን።
This site might encourage the youth to contemplate the philosophy of their lives, lest they regret when they become old and reflect back on how they have lived on this earth. This site might also encourage the elderly to share useful ideas they may have. It is the integration of our ideas that makes this world livable, and it is the continuous effort in sharing our ideas that keeps this world safe.
So, having explored this website, if you happen to get anything useful... pass it on to others.