ሁሉም
ለኣንድነት
ከምድራዊነታችን ባሻገር
Beyond Our Earthly Realm
ጸረ ምድራዊ ስበት
ጸረ ምድራዊ ስበት
ልቦናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ
ልቦናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ
All
for Unity
እምነታችን-
"እውነት
ነጻነት
እኩልነት
ሕብረት
ጽድቅ
ሰላም
ፍቅር"
Our Belief-
"Truth
Freedom
Equality
Solidarity
RighteousnessPeace
Love"
"..እንደኛ አንድ
ይሆኑ ዘንድ
በስምህ
ጠብቃቸው።"
ዮሐ. 17፥11
"....protect them by the power of your name - the name you gave me - so that they may be one as we are one." John 17: 11
MezArts - used as a support to ideas expressed within the text.... believed to inspire more ideas...
ነጋሪ ስዕሎች . በቃላት ለሚነገሩትም አጋር ይሆኑ ዘንድ... ሁሉም እንደየአመለካከቱ በሚያያቸው ሰሎች ውስጥ ለራሱ የሚገለጥለት እንደሚኖር ሁሉ ...።
ስዕሎቹም የሚናገሩት ይኖራቸዋል!
These drawings also have something to say!
ነፍስ መዝራትና መንቃት ገና በትንሽነት
የሰማይ፥ የየብስና የባሕር ሕዋሳት ተፈጥረው ሲበዙና ሲባዙ፥ እኛ ገና አልተፈጠርንም ነበር።
እኛ ስንጋደል ስንሞት በያለበት
ትናንሾቹ ናቸው ሚበዙት -
መሬትን የሚወርሱት።
Long before we were created, existed earthly creatures. They occupied the land, the ocean, and the sky.
In disagreement, we kill one another and die everywhere, while the small - like insects take over the earth.
እኛ በኋላ ተፈጥረን፥ ገና በጨቅላነታችን ግራና ቀኝ ተመልክተን፥ ከተፈጥሮ ብዙ ብዙ ነገር ተማርን።
When we were yet minuscule, we looked in different directions, observed many things and learned a lot.
እርስ በርስ መጣላት ከመጀመራችን በፊት ከተናካሽ አውሬዎች እየሽሽን ነበር ኑሮአችን፤ ቀስ በቀስ ምድራዊ እውቀታችን ኃይለኞች፥ ጥበበኞችም አደረገን፤ ግን ተለያይተናል።
Before we started to fight one another, we used to be dominated by wild animals. Through our earthly knowledge we became wise and invincible, but fragmented.
መንፈሳዊ ሥልጣኔ ከዘመናችን ምድራዊ ሥልጣኔ እጅጉን የረቀቀ ስለሆነ፥ ሁላችንንም የሚያስተሳስረን እርሱ ነው። ፍቅር፥ ስላም እና አንድነትን በመንፈሳዊ ስልጣኔ ብንሻ፥ የማንደርስበት ሥፍራ፥ ፈልገን የማናገኘው ነገር አይርኖርም። እግዚአብሔር እውነት ነው።
Spiritual civilization could excel earthly civilization. Only our spirituality will keep us united. If we seek for Love, Peace and Unity through our spiritual civilization, we can reach anywhere and get anything. God is Real.
በመጫን ከስዕሎቹ ግርጌ የሚገኘውን መጠነኛ መግለጪያ ይመልከቱ።
Few descriptions are provided at the bottom of each drawing.