ሁሉም
ለኣንድነት
ከምድራዊነታችን ባሻገር
Beyond Our Earthly Realm
ጸረ ምድራዊ ስበት
ጸረ ምድራዊ ስበት
ልቦናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ
ልቦናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ
All
for Unity
እምነታችን-
"እውነት
ነጻነት
እኩልነት
ሕብረት
ጽድቅ
ሰላም
ፍቅር"
Our Belief-
"Truth
Freedom
Equality
Solidarity
RighteousnessPeace
Love"
"..እንደኛ አንድ
ይሆኑ ዘንድ
በስምህ
ጠብቃቸው።"
ዮሐ. 17፥11
"....protect them by the power of your name - the name you gave me - so that they may be one as we are one." John 17: 11
የአማርኛ መጻሕፍት - ከምድራዊነታችን ባሻገር
Amharic books - Beyond Our Earthly Realm
ክቡራን አንባቢያን - አያሌ መጻሕፍት የማይሸከሙትን፥ በግልጽ ተለይቶ የማይታወቀውን ሁሉ ለመግለጽ መሞከሬ - ድፍረቴ - ግዴታም ሆኖብኝ ነው።
በቃላት ልገልጻቸው የማልችላቸው ጉዳዮች እኔን በስሜት እየጠመዱ ስላልተውኝ፥ እንኚህን ስሜቶችም በግጥምና በስዕሎች ለማቅረብ ሞክሬአለሁና፥ ሁሉንም እንዲመልከቱልኝ እጋብዛለሁ።
Here you will find good Amharic books and poems. The Amharic books are about this earth and beyond, focused upon the importance of our unity.
Beyond Our Earthly Realm
(KEMIDRAWINETACHIN BASHAGER)
These books, in the beautiful Amharic, stipulate that our lives must be intermingled with another world, beyond this material world. The books encourage readers to seek for the truth from themselves.
Explore more for professionals in geoscience: